Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ ሲ.ኤም.ሲ አካባቢ የተከሏቸውን ችግኞች ውሃ የማጠጣት ስራ አከናወኑ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ሲ ኤም ሲ አካባቢ የተከሏቸውን ችግኞች ውሃ የማጠጣት ስራ አከናውነዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከዚህ ቀደምም በዚሁ በሲ.ኤም.ሲ እና ብስራተ-ገብርኤል አካባቢ ተገኝተው በክረምቱ ወቅት የተተከሉ ችግኞችን ውሃ ማጠጣታቸው ይታወሳል።

በሶዶ ለማ

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.