በአፋር ክልል ለአፍዴራ ጤና ጣቢያ መሰረታዊ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በአፋር ክልል ለአፍዴራ ጤና ጣቢያ መሰረታዊ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡
ድጋፉ1 ሺህ 200 ህሙማንን ለማከም የሚያስችል መሆኑም ከዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
150 በመሳሪያ የቆሰሉ ህሙማንን እንዲሁም 500 ሌላ የጤና ችግር ያለባቸው ታካሚዎችን ማከም የሚያስችሉ የህክምና መሳሪያዎችን ደግሞ ለዱብቲ አጠቃላይ ሆስፒታል ድጋፍ አድርጓል።
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!