Fana: At a Speed of Life!

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ የማህበረሰብ አባላት የማዕድ ማጋራት መርሐ ግብር አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ማለዳውን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አጎራባች አካባቢዎች ከተውጣጡ በዝቅተኛ ገቢ ከሚተዳደሩ የማህበረሰብ አባላት ጋር የማዕድ ማጋራት መርሐ ግብር ተካሄደ።

በማዕድ ማጋራቱ ወቅት በጽ/ቤቱ ቅጥረ ግቢ በጓሮ ግብርና አማካኝነት የበቀሉ አትክልቶች እንዲሁም ሰፊ ስፍራ በሌለበት የጓሮ ግብርና ለማካሄድ የሚያስችል መገልገያ መሰጠቱም ነው የተገለጸው።

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ሚኒስትር ዲኤታ አለምጸሐይ ጳውሎስ ተሳታፊዎቹን ፥ በጽሕፈት ቤቱ ቅጥረ ግቢ የሚካሄዱትን የጓሮ ግብርና ሥራዎች በመመልከት ግንዛቤ ወስደው ‘ምግባችን በጓሯችን’ በተሰኘው የጓሮ ግብርና እንቅስቃሴ እንዲሳተፉ ማበረታታቸውንም ከጽህፈት ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ የማህበረሰብ አባላት የማዕድ ማጋራት መርሐ ግብር አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ማለዳውን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አጎራባች አካባቢዎች ከተውጣጡ በዝቅተኛ ገቢ ከሚተዳደሩ የማህበረሰብ አባላት ጋር የማዕድ ማጋራት መርሐ ግብር ተካሄደ።

በማዕድ ማጋራቱ ወቅት በጽ/ቤቱ ቅጥረ ግቢ በጓሮ ግብርና አማካኝነት የበቀሉ አትክልቶች እንዲሁም ሰፊ ስፍራ በሌለበት የጓሮ ግብርና ለማካሄድ የሚያስችል መገልገያ መሰጠቱም ነው የተገለጸው።

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ሚኒስትር ዲኤታ አለምጸሐይ ጳውሎስ ተሳታፊዎቹን ፥ በጽሕፈት ቤቱ ቅጥረ ግቢ የሚካሄዱትን የጓሮ ግብርና ሥራዎች በመመልከት ግንዛቤ ወስደው ‘ምግባችን በጓሯችን’ በተሰኘው የጓሮ ግብርና እንቅስቃሴ እንዲሳተፉ ማበረታታቸውንም ከጽህፈት ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.