Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አመራሮች ኢቲ ሀይላንድ ፍሎራ የአበባ ኢንቨስትመንት ድርጅትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አመራሮች ኢቲ ሀይላንድ ፍሎራ የአበባ ኢንቨስትመንት ድርጅትን ጎብኝተዋል፡፡
ኢቲ ሀይላንድ ፍሎራ በአበባ ኢንቨስትመንት የተሰማራ እና 16 ዓይነት የአበባ ምርቶችን ለዓለም ገበያ የሚያቀርብ ድርጅት ነው፡፡
ድርጅቱ ከ500 በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ ዕድል መፍጠሩንም ከኢንቨስትመንት ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አመራሮች ድርጅቱን በጎበኙበት ወቅት÷ ድርጅቱ እያከናወነ ላለው ሥራ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጸዋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.