የሀገር ውስጥ ዜና

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2013ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የተሻለ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ሽልማት ተበረከተ

By Feven Bishaw

May 04, 2022

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2013ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የተሻለ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የሽልማት ስነ ስርዓት ተካሂዷል፡፡

ዛሬ በአሶሳ ከተማ በተካሄደው በዚሁ የሽልማት መርሃ ግብር ላይ 18 ተማሪዎች ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡