Fana: At a Speed of Life!

የዓለም ዋንጫ ወደ ኢትዮጵያ ለእይታ ሊመጣ ነው

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 26፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ዋንጫ ወደ ኢትዮጵያ ለእይታሊመጣ ነው።
ዋንጫው በኢትዮጵያ በግንቦት ወር አጋማሽ እንደሚመጣ ታውቋል።
የዓለም ዋንጫ ለእይታ ከሚቀርብባቸው የአፍሪካ ሃገራት መካከል ኢትዮጵያ ቀዳሚዋ ነች።
ከዓለም ዋንጫው ጋር የፈረንሳዩ የቀድሞ አጥቂ ዴቪድ ትሪዝጌት አብሮ እንደሚመጣም ታውቋል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.