Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ አርበኞች ቀን በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ 21 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አርበኞች ቀን በዓልን ምክንያት በማድረግ በነገው ዕለት 21 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል።
ነገ የሚከበረውን የኢትዮጵያ አርበኞች ቀን በዓልን በማስመልከት ነገ ከንጋቱ 12:00 ሰዓት ላይ 21 ጊዜ መድፍ የሚተኮስ መሆኑን መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የመከላከያ ሚኒስቴር ወታደራዊ ፖሊስ ዳይሬክቶሬት ለኢቢሲ በላከው መግለጫ÷ መድፉ ከንጋቱ 12:00 ሰዓት ላይ ለበዓሉ ክብር የሚተኮስ መሆኑን ገልጿል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.