የሀገር ውስጥ ዜና

ጠ/ሚ ዐቢይ በተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ፕሬዚዳንት ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

By Melaku Gedif

May 13, 2022

የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ፕሬዚዳንት ሼክ ካሊፋ ቢን ዛይድ አል ናህያን በዛሬው እለት በ73 አመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።