Fana: At a Speed of Life!

ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በኢትዮጵያ ከቱርክ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ በኢትዮጵያ ከቱርክ አምባሳደር ያፕራክ አልፕ ጋር በሰመራ ተወያይተዋል፡፡
 
በውይይታቸውም በአፋር ክልል ወቅታዊ ሁኔታ እና ሌሎች ጉዳዮች ላይ መምከራቸው ነው የተገለጸው፡፡
 
አምባሳደሯ ቱርክ የሰመራ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ በክልሉ በሁሉም ዘርፎች የሚሰሩ የልማት ፕሮጀክቶችን ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኗን መናገራቸውን ከኤምባሲው ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.