Fana: At a Speed of Life!

ሊቨርፑል የኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫን አነሳ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሊቨርፑል ቸልሲን በፍጽም ቅጣት ምት በማሸነፍ የኤፍ ኤካ ፕ ዋንጫን አንስቷል፡፡
በዛሬው ዕለት ሊቨርፑል እና ቸልሲ ባደረጉት የኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ መደበኛ እና ተጨማሪ 30 ደቂቃውን ያለ ምንም ግብ አጠናቀዋል፡፡
አሸናፊውን ለመለየት በተሰጡ የመለያ ምቶችም ሊቨርፑል ቸልሲን 6 ለ 5 በሆነ ውጤት በመርታት የኤፍ ኤካ ፕ ዋንጫን ማንሳት ችሏል፡፡
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.