Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ ክልል መንግስት የ2015 እቅድ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል መንግስት በቀጣዩ 2015 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡
በውይይት መድረኩ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የካላስተር አስተባባሪዎች ተገኝተዋል፡፡
 
ውይይቱ በገጠር ካለስተር፣ በመስኖ እና አርብቶ አደር፣ በግብርና እንዲሁም በህብረት ስራ ማህበራት ኤጀንሲ የ2015 በጀት ዓመት እቅድ ላይ ያተኮረ መሆኑን ከርዕሰ መስተዳድሩ ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.