የሀገር ውስጥ ዜና

ተምች በጅማ ዞን ተከሰተ

By Feven Bishaw

May 23, 2022

የማዕከሉ ሀላፊ አቶ ቦና ሂርጳ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት፥ ተምቹ በወረዳው በሚገኙ አራት ቀበሌዎች ተከስቷል።

በዚህም በ400 ሄክታር መሬት ላይ በሚገኝ የበቆሎ፣ጤፍ፣ማሽላ፣ ዳጉሳ እና የግጦሽ ሳር ላይ ጉዳት አድርሷል ነው ያሉት፡፡ አሁን ላይ ተባዮችና የዕፅዋት በሽታዎች እየተስፋፉ በመሆኑ አርሶ አደሩ ማሳውን በመፈተሽ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባው አሳስበዋል፡፡

በተመስገን አለባቸው