Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ15ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሰብዓዊ እርዳታ እና ቃል ኪዳን ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው በ15ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሰብዓዊ እርዳታ ጉባዔ እና ቃል ኪዳን ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡
ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ያገኘነው መረጃ እንዳመላከተው÷ በጉባኤው መክፈቻ መርሐ ግብር ላይ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸውም ተካፍለዋል::
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው በ15ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሰብዓዊ እርዳታ ጉባዔ እና ቃል ኪዳን ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ በትናንትናው ዕለት ማላቦ መግባታቸው ይታወሳል፡፡
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.