Fana: At a Speed of Life!

አየር መንገዱ በሚቀጥለው ሰኔ 25 ወደ ቼናይ በረራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2014 (ኤፍ በቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቀጣዩ ሰኔ 25 ወደ ህንድ ቼናይ በሳምንት ሶሰት ጊዜ በረራ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡

ቼናይ በህንድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አራተኛ መዳረሻ መሆኗን ከአየር መንገዱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 116 ዓለም አቀፍ እና 23 የሀገር ውስጥ መዳረሻዎች እንዳሉት መረጃዎች ያመለክታሉ።

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.