Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ማይክ ሃመር የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሆነው ተመደቡ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ማይክ ሃመር የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሆነው ተመደቡ።
ይህን ተከትሎም ከዚህ ቀደም የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ የነበሩትን አምባሳደር ዴቪድ ስታተርፊልድ ተክተው እንደሚሰሩ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በትዊተር ገጻቸው አስታውቀዋል።

ሚኒስትሩ አሜሪካ በቀጠናው የምታደርገውን ዲፕሎማሲያዊ ጥረት ለማስቀጠል ከአዲሱ ልዩ መልዕክተኛ ጋር በጋራ ለመስራት ዝግጁ መሆናቸውንም ገልጸዋል።

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.