የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፖሊስ አመራሮች ጋር መከሩ

By Meseret Awoke

June 16, 2022

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፖሊስ አመራሮች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መከሩ፡፡

ምክክሩም ፥ በፖሊስ ሪፎርም፣ በኮንትሮባንድ እና በህገወጥነት ተግባራት ላይ እንደሆነ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!