Fana: At a Speed of Life!

አየር መንገዱ ወደ አቴንስ አቋርጦት የነበረውን በረራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ግሪክ ዋና ከተማ አቴንስ አቋርጦት የነበረውን በረራ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡
በረራው በመጪው ሐምሌ 15 ቀን 2014 ዓመተ ምህረት እንደሚጀመር ነው ዓየር መንገዱ ያስታወቀው።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 116 ዓለም አቀፍ እና 23 የሀገር ውስጥ መዳረሻዎች እንዳሉት መረጃዎች ያመለክታሉ።
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.