ስፓርት

በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሐዋሳ ከተማ ድል ቀንቶታል

By Feven Bishaw

June 28, 2022

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሐዋሳ ከተማ ድል ቀንቶታል።

ረፋድ ላይ በተካሄደው ጨዋታ ሐዋሳ ከተማ መከላከያን 2 ለ 1 አሸንፏል።

መከላከያ በተሾመ በላቸው ጎል ጨዋታውን መምራት ቢችልም፥ ሐዋሳ ከተማ በብሩክ በየነ እና ወንድአገኝ ሐይሉ ጎሎች 2 ለ 1 ማሸነፍ ችሏል።

ከሰአት በኋላ በተካሄደ ሁለተኛ ጨዋታ ደግሞ አዳማ ከተማ ከድሬዳዋ ከተማ አንድ አቻ ተለያይተዋል።