Fana: At a Speed of Life!

አርሲ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አርሲ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 327ተማሪዎች በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ አስመረቀ፡፡
ዩኒቨርስቲው በቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ 503፣ በግብርና እና ተፈጥሮ ሳይንስ 159፣ በጤና ሳይንስ 141፣ በማህበረሰብ እና ስነ-ሰብ ፣ በአፋን ኦሮሞ እና በእንግሊዝኛ ቋንቋ 416፣ በህግ ትምህርት 54፣ በኮምፒውተር ሳይንስ 54 ተማሪዎችን ነው ያስመረቀው፡፡
በአጠቃላይም 1 ሺህ 327 ተማሪዎች ናቸው፡፡
ዩኒቨርሲቲው ከተመሰረተ 2007 ዓ/ም ጀምሮ በተለያዩ መስኮች ተማሪዎችን እያስለጠነ ሲያስመርቅ የቆየ ሲሆን ፥ የዛሬው የተማሪዎች ምርቃት ለ7ኛ ጊዜ ነው፡፡
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.