Fana: At a Speed of Life!

በ3 ሺህ የሴቶች መሰናክል ኢትዮጵያ የብርና ነሐስ ሜዳልያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ንጋት ላይ በተካሄደ የሴቶች 3 ሺህ ሜትር መሰናክል የፍፃሜ ውድድር ኢትዮጵያ የብርና የነሐስ ሜዳሊያዎች አገኘች።

አትሌት ወርቅውሃ ጌታቸው የብር እና መቅደስ አበበ የነሐስ ሜዳሊያዎችን አስገኝተዋል።

የወርቅ ሜዳሊያውን የካዛኪስታን አትሌት አግኝታለች።

የዛሬውን ውጤት ተከትሎ በሻምፒዮናው የደረጃ ሠንጠረዥ ኢትዮጵያ ሶስት የወርቅ፣ አራት የብር እና አንድ የነሃስ ሜዳሊያዎችን በመያዝ ከአሜሪካ ቀጥላ በሁለተኛ ደረጃ ተቀምጣለች።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.