Fana: At a Speed of Life!

በሻምፒዮናው የመጠናቀቂያ ዕለት ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል አልቀናቸውም

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2014 (2014) በዛሬው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና መጠናቀቂያ ዕለት በወንዶች 5 ሺህ ሜትር እና በሴቶች 800 ሜትር የፍፃሜ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል አልቀናቸውም።

በወንዶች 5 ሺህ ሜትር የወርቅ ሜዳሊያው ወደ ኖርዌይ ሄዷል።

በውድድሩ ዩሚፍ ቀጀልቻ 8ኛ፣ ሰለሞን ባረጋ 12ኛ እና ሙክታር ኢድሪስ 13ኛ ሆነው አጠናቀዋል።

የኬንያ እና ኡጋንዳ አትሌቶች ተከታትለው ሁለተኛና ሶስተኛ ወጥተዋል።

በሴቶች 800 ሜትር የፍፃሜ ውድድር ድርቤ ወልተጂ አራተኛ ሆና አጠናቃለች።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.