የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ መስከረም 9  ወደ ዮርዳኖስ በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ

By Mikias Ayele

July 25, 2022

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአዲሱ ዓመት መስከረም 9 ቀን 2015 ወደ ዮርዳኖስ ዋና ከተማ አማን በረራ እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡

የዮርዳኖሷ ዋና ከተማ አማን የዓረብ ዓለም “ጽጌሬዳ አበባ” በመባል የምትታወቅ ስትሆን ፥ ከባህሬን በመቀጠል የኢትዮጵያ አየር መንገድ አካል መሆን ችላለች፡፡