አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጥቅምት 20 ቀን 2015 ዓ.ም ወደ ስዊዘርላንዷ የንግድ ከተማ ዙሪክ በረራ እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡
አየር መንገዱ የፊታችን መስከረም 9 ቀን 2015 ወደ ዮርዳኖስ ዋና ከተማ አማን በረራ እንደሚጀምር በትናንትናው ዕለት ይፋ መደረጉ ይታወሳል፡፡
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግና