Fana: At a Speed of Life!

በነገው ዕለት በመዲናዋ በሚገኙ ሁሉም መስጂዶች የምስጋናና የዱዓ መርሐ ግብር እንደሚከናወን ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በነገው ዕለት የጁምዓህ ሰላትን ተከትሎ በአዲስ አበባ በሚገኙ ሁሉም መስጂዶች የምስጋናና የዱዓ መረሐ ግብር እንደሚከናወን የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት አስታውቋል።
 
በትላንትናው ዕለት በሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ “ኢትዮጵያ ታመስግን” በሚል በተላለፈው ጥሪና መረሐ ግብር መሰረት ነገ በአዲስ አበባ በሚገኙ ሁሉም መስጂዶች የምስጋናና የዱዓ መረሐ ግብር እንደሚከናወን ከአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.