ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት ሀገራዊ የደኅንነት ሁኔታን በመገምገም አቅጣጫዎችን አስቀመጠ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት ዛሬ ባደረገው ስብሰባ ሀገራዊ የደኅንነት ሁኔታን በመገምገም የተለያዩ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ።
ምክር ቤቱ በስብሰባው በቀደሙት ወራት ተለይተው የነበሩ ሀገራዊ ሥጋቶችን መሠረት በማድረግ የተከናወኑ ተግባራትንና ያጋጠሙ ውስንነቶችን ለግምገማው መነሻ ማድረጉን ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡
የምክር ቤቱ መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡-