የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሐረር ገቡ

By Melaku Gedif

August 13, 2022

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሐረር ከተማ ገቡ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሐረር ከተማ ሲገቡ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሐረር ቆይታቸውም በከተማዋ በሚካሄደው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ላይ ይሳተፋሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡

በአልዓዛር ታደለ

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!