Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠናን መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የገቢና የወጪ ንግድ በከፍተኛ ሁኔታ ያሳልጣል የተባለው የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተመርቆ ተከፈተ።
የንግድ ቀጠናው ለጅቡቲ ወደብ በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኝ በመሆኑ የገቢ ምርቶች በቀጥታ አገር ወስጥ እንዲደርሱ በማድረግ የወደብ ወጪን ያስቀራል ተብሏል።
የምርቶችን ሎጂስቲክስ በማቀላጠፍ ለህብረተሰቡ ተደራሽ እንዲሆን በማድረግ የላቀ ሚና ይኖረዋል ነው የተባለው።
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.