Fana: At a Speed of Life!

በውጭ ሀገራት ከሚኖሩ ወገኖች ጋር በቅንጅት ለመሥራት ምክክር ተደርጓል – ወይዘሮ ሙፈሪሃት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በየሀገራቱ የሚገኙ በእውቀትና ልምድ የጎለበቱ ሀገር ወዳድ ወገኖችን አስተባብሮ በቅንጅት መስራት በሚቻልበት አግባብ ላይ መምከራቸውን ገለጹ፡፡
ወይዘሮ ሙፈሪሃት የመከሩት በሰው ኃይል እና ቴክኖሎጂ ልማት፣ በሥራ ዕድል ፈጠራና ሥራ ፈጣሪነት ላይ መሆኑን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ አስታውቀዋል።
ከዚህ ባለፈም በሙያ ደኅንነትና ጤንነት ላይ ከዳያስፖራ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር መሀመድ እንድሪስ ጋር መወያየታቸውንም ገልጸዋል።
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.