ዓለምአቀፋዊ ዜና

ዊሊያም ሩቶ 5ኛው የኬንያን ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ

By Feven Bishaw

August 15, 2022

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዊሊያም ሩቶ አሸነፉ።

ምክትል ፕሬዚዳንቱ ዊሊያም ሩቶ የቀድሞውን ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋን በጠባብ ውጤት ማሸነፋቸውን የሀገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን ይፋ ያደረገው ውጤት ያመላክታል።