German and Ethiopian flags. Vector.

የሀገር ውስጥ ዜና

የጀርመን መንግስት ለኢትዮጵያ 7 ነጥብ 5 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ

By Melaku Gedif

August 17, 2022

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመን መንግስት ለኢትዮጵያ 7 ነጥብ 5 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አድርጓል፡፡

ድጋፉ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ችግር ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች የሚውል መሆኑን በኢትዮጵያ ከጀርመን ኤምባሲ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ድጋፉ በሰው ሰራሽ እና ተፈጥሮ አደጋዎች እንዲሁም በዓለም አቀፍ ዋጋ ንረት ሳቢያ ችግር ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች የሚደረገውን የሰብዓዊ እርዳታ እንደሚያግዝ ተገልጿል፡፡

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!