ስፓርት

የአፍሪካ ከ23 ዓመት በታች ማጣሪያ ድልድል ይፋ ሆነ

By Mikias Ayele

August 18, 2022

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2023 የሚካሄደው የአፍሪካ ከ23 ዓመት በታች የማጣሪያ ውድድር ድልድል ዛሬ ይፋ ሆኗል፡፡

በዚህ መሰረትም ኢትዮጵያ በመጀመሪያው ዙር  የማጣሪያ ውድድር ከዴሞክራቲክ ኮንጎ ጋር ተደልድላለች።

ኢትዮጵያ ይህን ዙር የምታልፍ ከሆነ በሁለተኛው ዙር ማጣሪያ አልጄሪያን የምትገጥም መሆኑን ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡