Fana: At a Speed of Life!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዓለም ባንክ የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዓለም ባንክ የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ዳይሬክተር ኦስማን ዲዮን ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም ስትራቴጂካዊ በሆኑ በተቋማዊ ግንባታ፣ በንፁህ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት፣ የፍሳሽ አወጋገድ ስርዓትን ስለ ማሻሻል እና የመሳሰሉት ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡
ከንቲባ አዳነች አቤቤ የዓለም ባንክ በእነዚህ ወሳኝ መስኮች ላይ ለሚያደርገው ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል፡፡
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.