የሀገር ውስጥ ዜና

ደቡብ ወሎ ዞን ለጥምር ጦሩ የ1 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የዓይነት ድጋፍ አደረገ

By ዮሐንስ ደርበው

September 04, 2022

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር በግንባር ለሚገኘው ጥምር ጦር 1 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የዓይነት ድጋፍ አደረገ።

በዞኑ ከሚገኙ አምስት ወረዳዎች የተሰበሰበው ድጋፍ÷ ሰንጋዎች፣ ፍየሎች፣ በጎች ውሃ እና መሰል ምግብ ነክ ቁሳቁስ መሆኑ ተገልጿል፡፡