የሀገር ውስጥ ዜና

በዙሪያችን ያለውን እምቅ ዐቅም መለየት ወሳኝ ዕውቀት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

By ዮሐንስ ደርበው

September 21, 2022

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዙሪያችን ያለውን እምቅ ዐቅም መለየት ወሳኝ ዕውቀት መሆኑን ገለጹ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመካከለኛው አዋሽ በ20 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ እየለማ የሚገኝ የጥጥ እርሻን ጎብኝተዋል።