የሀገር ውስጥ ዜና

ከንቲባዋ በግንባር መስዋዕትነት እየከፈሉ ለሚገኙ ጀግኖች ቤተሰቦች ማዕድ አጋሩ

By ዮሐንስ ደርበው

September 25, 2022

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከቤተሰቦቻቸው ርቀው በግንባር መስዋዕትነት እየከፈሉ ለሚገኙ ጀግኖችን ቤተሰቦች ማዕድ አጋርተዋል፡፡

በተጨማሪም በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ከዚህ ቀደም የእሳት አደጋ ደርሶባቸው የነበሩ 9 ቤቶች ተገንብተው ለነዋሪዎቹ መተላለፋቸውን የከንቲባ ጽሕፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡