ስፓርት

ኪፕቾጌ በበርሊን ማራቶን ክበረ ወሰን በመስበር አሸነፈ

By ዮሐንስ ደርበው

September 25, 2022

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያዊው ኢሉድ ኪፕቾጌ በበርሊን ማራቶን የራሱን ክበረ ወሰን በመስበር አሸንፏል፡፡

የዓለም አትሌቲክስ መረጃ እንደሚጠቁመው÷ አትሌቱ ዛሬ በተካሄደው የበርሊን ማራቶን 2:01:09 በሆነ ሰዓት በመግባት ነው ቀድሞ የነበረውን ሰዓት በ30 ሰኮንዶች በማሻሻል ክብረ ወሰኑን የሰበረው፡፡