Fana: At a Speed of Life!

ቅዱስ ጊዮርጊስ  የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ሻምፒዮን ሆነ

ቅአዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዱስ ጊዮርጊስ የእግር ኳስ ክለብ  16ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ (ሲቲ ካፕ) ሻምፒዮን ሆነ፡፡

የፍጻሜ ጨዋታውን ከመከላከያው እግር ኳስ ክለብ መቻል ጋር ያደረገው ቅዱስ ጊዮርጊስ  በሀብቶም ገብረ እግዚያብሔር ብቸኛ  ግብ  1 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ነው  ሻምፒዮን መሆን  የቻለው።

ቅዱስ ጊዮርጊስ የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫን (ሲቲ ካፕ)ሲያነሳ ለ7ኛ ጊዜ ነው።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.