ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ የማሪታይም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩትን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ በኢትዮጵያ ማሪታይም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ጉብኝት አድርገዋል፡፡
በጉብኝታቸውም÷ የኢትዮጵያ ማሪታይም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩትን የሥራ አንቅሰቃሴ ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡
በመርሐ ግብሩ ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ እና ሌሎች የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች መሳተፋቸውን ከኢንስቲትዩቱ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን