Fana: At a Speed of Life!

የሶማሌ ክልል ሕዝብ ለመከላከያ ሰራዊት ከ1200 በላይ ፍየልና በግ አበረከት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ሕዝብ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ከ1 ሺህ 200 በላይ ፍየልና በግ አበርክቷል፡፡

ድጋፉ ለ2ኛ ጊዜ ከክልሉ ሕዝብ የተሰበሰበውን የእርድ እንስሳት ድጋፍ÷ የክልሉ የሀገር ሽማግሌዎች በፋፈን ዞን ሸበሌ ወረዳ ተገኝተው አስረክበዋል፡፡

የክልሉ ሕዝብ የሀገርን ዳር ድንበር ለሚያስከብረው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ድጋፍ በማድረግ ደጀንነቱን በተግባር ማሳየቱን የሀገር ሽማግሌዎቹ ተናግረዋል ሲል የክልሉ መገናኛ ብዙሃን ዘግቧል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.