Fana: At a Speed of Life!

በትራፊክ አደጋ የ2 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ስምንት ሰዓት አካባቢ በሰሜን ሸዋ ዞን ጓሳ አካባቢ በደረሰ የትራክ አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡

ከአጣዬ ወደ መሐል ሜዳ ሲጓዝ የነበረ አሸዋ የጫነ “ሲኖትራክ” የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ ጓሳ አካባቢ ባጋጠመው የመገልበጥ አደጋ ምክንያት የሁለት ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡

በተጨማሪም በአንድ ሰው ላይ ቀላል የአካል ጉዳት መድረሱን የመንዝጌራ ኮሙኒኬሽን ጽሕፈት ቤት መረጃ አመላክቷል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.