የሀገር ውስጥ ዜና

ኢሬቻ የገዳ ሥርዓት ፍልስፍና ነጸብራቅ የወንድማማችነት፣ የዕርቅና የይቅርታ በዓል ነው – አቶ ፈቃዱ ተሰማ

By ዮሐንስ ደርበው

September 30, 2022

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ የገዳ ሥርዓት ፍልስፍና ነጸብራቅ የወንድማማችነት፣ የዕርቅና የይቅርታ በዓል ነው ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ፈቃዱ ተሰማ ገለጹ።

አቶ ፈቃዱ ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።