Fana: At a Speed of Life!

መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የውጭ ሀገራት ኤምባሲዎች ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የውጭ ሀገራት ኤምባሲዎች ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

የአሜሪካ ኤምባሲ ፣ የኔዘርላንድስ ኤምባሲ እና የፈረንሳይ ኤምባሲዎች  ለዘንሮድው የኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

በመልዕክታቸውም በዓሉ የደስታ ፣ የወንድማማችነት እና የሰላም እንዲሆን ተመኝተዋል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.