Fana: At a Speed of Life!

የሩሲያ ኤምባሲ 500 የዝንጀሮ ፈንጣጣ መመርመሪያ መሳሪያዎችን የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስረከበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ አምባሲ 500 የዝንጀሮ ፈንጣጣ መመርመሪያ መሳሪያዎችን ለህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስረከበ፡፡

መመርመሪያ መሳሪዎቹ በሩሲያ ስቴት የቫይሮሎጂ እና ባዮቴክኖሎጂ ጥናትና ምርምር ማዕከል የተመረቱ መሆናቸው ነው የተገለፀው፡፡

ርክክቡ የሩሲያ ኤምባሲ፣ የባልቻ ሆስፒታል እና የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ተወካዮች በተገኙበት መከናወኑን ከኤምባሲው ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.