የሀገር ውስጥ ዜና

የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

By Feven Bishaw

October 07, 2022

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦድሪን በድሪ ለእስልምና እምነት ተከታዮች “እንኳን ለታላቁ ነቢይ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ.) መውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ” ብለዋል።

በዓሉም የሰላም፣ የጤና፣ የደስታና የአብሮነት እንዲሆን ተመኝተዋል።