የሀገር ውስጥ ዜና

ርዕስ መስተዳደር ደስታ ሌዳሞ ለመውሊድ በዓል እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

By Mikias Ayele

October 08, 2022

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡

ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው ሙስሊሙ ማህበረሰብ የተቸገሩትን በመርዳት፥ ያጡትን በመደገፍ፥ በመተሳሰብና በፍቅሩን በመግለፅ በዓሉን እንዲያከብር ጥሪ አቅርበዋል።

በበዓሉ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ለሀገራችን ሰላም እንዲመጣ ፀሎት እንዲያደርግ መጠየቃቸውን ከክልሉ ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!