Fana: At a Speed of Life!

41ኛው የመንበረ ፓትርያርክ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 41ኛው የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ ጽህፈት ቤት የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ መደበኛ ስብሰባ በመካሄድ ላይ ነው።
 
በጉባኤው ላይ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ፣ ሊቃነ ጳጳሳት፣ የሀገር ውስጥ እና የውጪ ሀገር የየአህጉረ ስብከቱ ስራ አስኪያጆች እና የገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች የሰንበት ትምህርት ቤት ወጣቶች ታድመዋል።
 
ጉባኤው ዛሬን ጨምሮ ለተከታታይ ስድስት ቀናት የሚቆይ ይሆናል።
 
በማህሌት ተክለብርሃን
 
 
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.