የሀገር ውስጥ ዜና

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከእንግሊዝ የልማት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

By Mikias Ayele

October 19, 2022

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከእንግሊዝ የልማት ሚኒስትር ቪኪ ፎርድ ጋር ተወያዩ፡፡

በውይይታቸውም÷ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ፣ በጦርነትና በድርቅ የተጎዱ አካባቢዎች የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት፣ በእነዚህ አካባቢዎች የሴቶችና ሕጻናት ሁኔታና የጸጥታ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡