Fana: At a Speed of Life!

326 የመንግሥት አገልግሎቶች በ “ኦንላይን” እየተሰጡ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 326 የመንግሥት አገልግሎቶች በ “ኦንላይን” እየተሰጡ መሆኑን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጅ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ ክፍያ የሚያስፈልጋቸውን አገልግሎቶች የክፍያ ሥርዓታቸውን ከቴሌ ብር ጋር የማስተሳሰር ሥራ መሠራቱን የሚኒስቴሩ መረጃ አመላክቷል፡፡

ሌሎች ክፍያ የሚያስፈልጋቸው አገልግሎቶች ከቴሌ ብር ጋር የማስተሳሰር ሥራ እየተሠራ መሆኑም ተጠቁሟል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.