Fana: At a Speed of Life!

በሊባኖስ ችግር ውስጥ የነበሩ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 36 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡
 
ወ ኢትዮጵያውያኑ በሊባኖስ የተለያየ ችግር ደርሶባቸው በኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ማህበር መጠለያ ውስጥ የነበሩ መሆናቸው ተገልጿል፡፡
 
በሊባኖስ ኢትዮጵያ ቆንስላ ጄኔራል ጽሕፈጽ ቤት ከሚመለከታቸው የሀገሪቱ የመንግስት አካላት ጋር በመነጋገር ዜጎች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ማድረግ መቻሉ የጽሕፈት ቤቱ መረጃ ያመላክታል፡፡
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.