የሀገር ውስጥ ዜና

የመከላከያ ሠራዊት ቀን ሀገርን በሚያጸናና ሰላምን በሚያረጋግጥ ድል እየተከበረ ነው – ዶ/ር አብረሃም በላይ

By ዮሐንስ ደርበው

October 25, 2022

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሠራዊታችን የሀገር መከላከያ ሠራዊት ቀንን ሀገርን በሚያጸናና ሰላምን በሚያረጋግጥ አኩሪ መስዋዕትነትና ድል እያከበረ ነው ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትሩ አብረሃም በላይ ገለጹ።